የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ጠንካራ የቴክኖሎጂ ቁመና ለመገንባት የሚያስችሉ ስራዎች ላይ ርብርብ ይደረጋል አሉ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የክልል ቢሮዎች የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም እና የ2018 በጀት ዓመት ስራዎች ዕቅድ ግምገማ በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በመድረኩ ላይ እንዳሉት፤ በተጠናቀቀው የ2017 በጀት ዓመት በርካታ ቁልፍ ተግባራትን በማከናወን የተሻለ አፈፃፀም ተመዝግቧል። በበጀት…
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) በ2018 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ከክልል ሴክተር መስሪያ ቤት የስራ ኃላፊዎች ጋር የግብ ስምምነት ተፈራረሙ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )በ2018 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ከክልል ሴክተር መስሪያ ቤት የስራ ኃላፊዎች ጋር የግብ ስምምነት ተፈራርመዋል።
መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ልዩ የክረምት የአቅም ግንባታ ስልጠና ለመከታተል ወደወልቅዬ እና ዋቸሞ ተመድበው ለመጡት ሰልጣኞች ገለጻ እና የኢትዮ-ኮደር ስልጠና ተሰጠ።
በትምህርት ሚኒስቴርና በክልሉ ትምህርት ቢሮ አዘጋጅነት ከነገ ጀምሮ በሚሰጠው ልዩ የክረምት ስልጠና 5 ሺህ 31 የሁለተኛ ደረጃ መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠናውን እንደሚወስዱ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።
የህክምና መሳሪያዎች እና የመድሀኒት ስርጭት አስተዳደር ስርዓትን የሚያዘምን የመረጃ ቋት ሶፍት ዌር በማልማት ወደ ስራ መግባቱን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከክልሉ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ጋር በመተባበር የመረጃ ቋት ሶፍት ዌር በማልማት ርክክብ ማድረጉን አስታዉቋል የጤና ቢሮ ምክትል ሀላፊና የህክምና አገልግሎት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ሀብቴ ገ/ሚካኤል የሶፍትዌር ርክክቡን ባደረጉበት ወቅት እንደተናገሩት የህክምና መሳሪያዎች…
የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሴክተር ጉባዔ ለባለድርሻ አካላት ዕውቅና በመስጠት አበረታታ፡፡ በመድረኩ ቢሯችን ከተቋማት ጋር በፈጠረው ቅንጅታዊ አሰራር የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ እንዲዘምን በማድረግ ረገድ ለክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ የነዳጅ መቆጣጠሪያ ሲስተም ልማት፣ ዌብሳይት ልማት እና የንግድ ፍቃድና ዕድሳት ስራ ላን ማስፋት እና የፋብሪካ ምርቶች ላይ የምርት ጥራት ኢንስፔክሽን ስራዎች ከተቋሙ በጋራ በመስራታችን…
በየደረጃው የሚሰጠውን አገልግሎት ውጤታማ ለማድረግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ መጠቀም በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ውሃ፥መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ አስታወቀ። ሀምሌ10/2017ቢሮው አሰራሩን ለማዘመን ከክልሉ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑም ተመላክቷል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ውሃ፥መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ ኃላፊ ከቶ ዳዊት ኃይሉ እንደገለጹት በየደረጃው የሚሰጠውን አገልግሎት ውጤታማ ለማድረግ…
የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ አገልግሎት በማዘመን የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ እየሰራ ያለው ተግባር አበረታች መሆኑን ቋሚ ኮሚቴ ገለፀ። ሀምሌ 10/2017) የምክር ቤቱ የማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮን የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን ገምግሟል። የምክር ቤቱ የማህበራዊ ጉዳዮች የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ግዛቸው ዋሌራ ቢሮው እየሰራ ያለው ተግባር አበረታች ነው ብለዋል። በዲጂታላይዜሽን እና በፈጠራ ስራ ድጋፍ…
የክልሉ የቱሪዝም ጸጋ በአግባቡ ለመጠቀም በቴክኖሎጂ የታገዘ የቱሪዝም ስራ ላይ በትኩረት እንደሚሰራ የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህል ቱሪዝም ቢሮ ከክልሉ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን በጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ የበለጸገው "የክልሉ የቱሪስት መስህቦች መረጃ ማስተዳደሪያ ሲስተም" እርክክብ ተደረገ። የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህል ቱሪዝም ቢሮ ምክትል እና…